ከሁለት እና ከዛ በላይ ልጆች በአንዴ የሚወለዱት ምን ሲሆን ነው?

Your browser doesn’t support HTML5

በአንድ ጊዜ ከሁለት እና ከዚያ በላይ ጽንስ ሊፈጠርባቸው ስለሚችሉባቸው አጋጣሚዎችም ባለሞያ አነጋግረናል፡፡ በአንዴ ዘጠኝ ልጆችን የተገላገለችውን ማሊያዊት እናት ሁኔታ እንቃኛለን፡፡