ፕሬዘዳንት ኦባማ ትላንት ማታ ከ 50 በላይ ለሚሆኑት የጉባዔው ተሳታፊዎች መሪዎች ክብር የእራት ግብዣ አስተናግደዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች በተሳተፉበት በሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ማብቂያ ላይ ንግግር አድርገዋል። የአለም ኑክሌር ጥበቃን ለማሻሻልም ዓለም ብዙ ስራ እንደሚጠበቅባት ጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ለተሰበሰቡት የዓለም አቀፍ መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።
ፕሬዘዳንት ኦባማ ትላንት ማታ ከ 50 በላይ ለሚሆኑት የጉባዔው ተሳታፊዎች መሪዎች ክብር የእራት ግብዣ አስተናግደዋል። ማይክል ብራውን አጭር ዘገባ አለው። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች የተሳተፉበት ሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ አብቅቷል
Your browser doesn’t support HTML5
VOA60 World PM - Obama Touts Iran Deal at Nuclear Security Summit