የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አዲስ አበባ ጉለሌ የነበረውን የቀድሞ ጽ/ቤቱን ከ26 ዓመት በኋላ ዛሬ በይፋ ከፈተ።
አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አዲስ አበባ ጉለሌ የነበረውን የቀድሞ ጽ/ቤቱን ከ26 ዓመት በኋላ ዛሬ በይፋ ከፈተ።
የጽህፈት ቤቱ መከፈት ከመንግሥት ጋር ከነበረው ስምምነት አንዱ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን፣ ኦነግ ለዜጎች መብት መከበር ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋርም ለመስራት ዝግጁ መሆኑንም ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኦነግ ከ26 ዓመት በኋላ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ