የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር /ኦብነግ/ ክልላዊ ሳይሆን ሃገርአቀፍ ፓርቲ በመሆን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመንቀሳቀስና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ሕይወት መሻሻል የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ።
ድሬዳዋ —
ኦብነግ ለስድስት ቀናት ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ጉባዔው መክፈቻ ላይ የኦነግ፣ የኢዜማና የአብን አመራር አባላት ተገኝተዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኦብነግ - ሃገራዊ ፓርቲ