ኦብነግ - ሃገራዊ ፓርቲ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር /ኦብነግ/ ክልላዊ ሳይሆን ሃገርአቀፍ ፓርቲ በመሆን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመንቀሳቀስና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ሕይወት መሻሻል የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ።