እሥረኞችን መፍታት ለቀጣዩ እርምጃ በር ከፋች እንጂ ለሕዝቡ ጥያቄ መልስ አይደለም ይላሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፡፡
የሕዝቡ ዋንኛ ጥያቄዎች ግን እስካሁን አልተመለሱም ባይ ናቸው - የመኢአድና የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችን አነጋግረናል፡፡
አዲስ አበባ —
እሥረኞችን መፍታት ለቀጣዩ እርምጃ በር ከፋች እንጂ ለሕዝቡ ጥያቄ መልስ አይደለም ይላሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፡፡ የሕዝቡ ዋንኛ ጥያቄዎች ግን እስካሁን አልተመለሱም ባይ ናቸው - የመኢአድና የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችን አነጋግረናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
"እሥረኞችን መፍታት ለቀጣዩ እርምጃ በር ከፋች እንጂ፣ ለሕዝቡ ጥያቄ መልስ አይደለም"- ተቃዋሚ ፓርቲዎች