በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ “አገር አድን ጉባዔ” የተባለ ስብሰባ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጥራት ማቀዳቸውን ሲአትል ዋሺንግተን ላይ ለሦስት ቀናት የተካሄደ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብሰባ ተሣታፊዎች አስታውቀዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —

ስብሰባው ለሦስት ቀናት ተካሂዶ ትናንት ተጠናቅቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ተቃዋሚዎች “አገር አድን ጉባዔ” ሊጠሩ ነው