በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙ በኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት የተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በዋይት ሃውስ ፊት ለፊትና በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በር ተካሄዷል።
ዋሽንግተን —
ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮሞ ተዋላጆችና በሌሎች ብሄረሰብ ላይ እያደረሰ ያለው እስራትና ግድያ ያሉትን እንዲያቆም ጠይቀዋል።
በኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት የተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
የአሜሪካ መንግስት ይህን ተገንዝቦ ለአገሪቱ የሚሰጠውን እርዳታ እንዲያቆም ጠይቀዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት የተዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄዷል