በአማራ ክልል ለህክምና አገልግሎት የሚውል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከሎች ትናንት ባህር ዳር ውስጥ ተመርተው ተከፍተዋል።
ባህር ዳር —
ማዕከላቱን ባሕርዳር ላይ መርቀው የከፈቱት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦክስጅን እጥረት የሚሞቱ ህሙማንን ህይወት ለመታደግ ያላቸውን ድርሻ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከሎች በባህርዳር