የኢትዮጵያ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ፓርላማ

የኢትዮጵያ ፓርላማ በነገው ዕለት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ እንዲነሳ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በቀረበው ሀሳብ ላይ ይወያያል።

የኢትዮጵያ ፓርላማ በነገው ዕለት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ እንዲነሳ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በቀረበው ሀሳብ ላይ ይወያያል።

የምህረት አሰጣጥ አፈፃፀምን በተመለከተ በዚሁ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀው ረቂቅ ሀሳብ ከፓርላማው የነገ አጀንዳዎች አንዱ ነው። ይህ የረቂቅ የተዘጋጀው አጠቃላይ የምህረት ዓዋጅ ስለመሆኑ ግን እስካሁን ማረጋገጫ አልተገኘም።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባ