በዛሬው ዕለት ወደ አምቦ ከተማ ተጉዘው በስተዲየም ለተሰባሰው የከተማው ነዋሪ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የትናንቱን ቁርሾና ጠባሳን በመተው ጠንካራ የአንድነት ማዕቀፍ እንዲገነባ ጠይቀዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከጂጂጋ ቀጥሎ ሁለተኛው በሆነው በዛሬ የአምቦ ጉብኝታቸው ምክትላቸው አቶ ደመቀ መኮንን፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳና ሌሎች የፈዴራል ባለስልጣናት አብረዋቸ የተጓዙ ሲሆን በቀረቡት ንግግሮች “ቄሮዎች”ን ተመስግነዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአምቦ ያደረጉት ንግግር