በኢትዮጵያ ተከስቶ የነብረው አለመረጋጋት በአገሪቱ ጠንካራ ሥርአት መኖሩ የታየበት አጋጣሚ መፍጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለፓርላማ አባላት በሰጡት ማብራርያ ተናግረዋል።
አዲስ አበባ —
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ሊደርስ የነበረውን ከፍተኛ አደጋ ማስቀረቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አመልከቱ።
ከሕዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ከዚህ አንፃርም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ውጤት ማስገኘቱን ገልፀዋል፡፡
አዋጁ የሕዝቡን ሰላምና መረጋጋት ማረጋገጥ ማስቻሉን በኢኮኖሚው ላይ ሊደርስ ይችል የነበረውን ጉዳትም ማስቀርርቱን አብራርተዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሕዝቡን ሰላምና መረጋጋት ማረጋገጥ ማስቻሉ ተገለጠ