ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ያለው ግምገማ በአንዳንድ የሀገሪቱ ተንታኞችና ፖለቲከኞች ከሚንፀባረቀው የተለየ መሆኑን ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ተናገሩ።
በሀገሪቱ ያለው አለመረጋጋትም አንዳንድ የኢትዬጵያ ፖለቲከኞች በሚያስቡት ደረጃ አለመሆኑን ነው ጠ ሚኒስትሩ ያብራሩት።
ጠ/ሚ ዛሬ ከወራት በፊት ያቋቋሙት ገለልተኛው የፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋራ ተወያይተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚ ዐብይ ገለልተኛው የፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ም/ቤት ጋራ ተወያዩ