"የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል" ጠ/ሚኒስትር

  • እስክንድር ፍሬው

ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

ግጭት የነበረባቸው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡

ግጭት የነበረባቸው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡

ጠ/ሚኒስትሩ ዛሬ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የሰጡትን መግለጫ መነሻ ያደርገው እስክንድር ፍሬው ለዛሬ አጠር ያለ ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል" ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም