የመጪው አሜሪካ ፕሬዝደንት በዓለ ሲመት ዝግጅት እና የዋሽንግተን ዲሲ የጸጥታ ቁጥጥር

Your browser doesn’t support HTML5

የመጪው አሜሪካ ፕሬዝደንት በዓለ ሲመት ዝግጅት እና የዋሽንግተን ዲሲ የጸጥታ ቁጥጥር

በመጪው ሰኞ ቃለ መሐላ ፈፅመው ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን የሚመመለሱት ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለመቀበል፣ ዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ በርካታ ዝግጅቶችን ስታደርግ ቆይታለች። በመቶዎች እና በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙበታል ተብሎ በሚጠበቀው የቃለ መሐላ ሥነ ሥርዐት በሚካሄድበት የአሜሪካ ምክርቤት አካባቢ የሚደረገው የጸጥታ ቁጥጥርም እጅግ እየተጠናከረ ይገኛል። ሰኞ በሚካሄደው ሥነ ስርዐት ቁልፍ የሆኑ አካባቢዎችን እና የጸጥታ ቁጥጥሩ ምን እንደሚመልስ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ቃኝቶታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።