የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ትላንት በተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ የመሪዎች ጉባዔ ላይ የመጨረሻቸው የሆነውን ንግግር ባሰሙበት ወቅት የመተባበር አስፈላጊነት ላይ ጫና ሰጥተዋል።
ኒውዮርክ —
ፕረዚደንት ኦባማ በዚህ ጉባዔ ላይ የዓለም መሪዎች ስደተኞችን መርዳት የሚያስችል ተጨባጭ እርዳታ እንዲሰጡም ቃል አስገብተዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፕረዝደንት ኦባማ በተመድ ባሰሙት ንግግር የመተባበር አስፈላጊነት ላይ ጫና ሰጥተዋል