ማክሰኞ መስከረም 19/2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው የአደባባይ ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ቀብር ሥነስርዓት ተፈፅሟል። ረጅም ዘመናቸውን ባገለገሉበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልደት አዳራሽ በተሰናዳ የመታሰቢያሥነስርዓት ታሪካቸው ተወድሷል።
አዲስ አበባ —
“ለፍትህ መስፈን ጠንካራ አቋም ያላቸው የማኅበረሰብ ጠበቃ” በሚል በወዳጆቻቸውየሚወደሱት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም፤ “ጥልቅ የአገር ፍቅር ስሜት የነበራቸውእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ” የሚሏቸውም አሉ።
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።
አስክሬናቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታጅቦ ቅድስትሥላሴ ቤተክርስቲያን ከተወሰደበኋላ ዛሬ መስከረም 26/2013 ዓ.ም በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል።
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ) መስራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምወዳጆችን አነጋግረን ያጠናቀርነው ዘገባ ለማድመጥ የተያያዘውን የድምፅ ፋይልያዳምጡ።)
Your browser doesn’t support HTML5
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ስንብት