ገዥው ኢህአዴግና በድርድሩ እየተሳተፉ ያሉ ሀገርቀፍ ፓርቲዎች ድርድር

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል፡- ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር

ገዥው ኢህአዴግና በድርድሩ እየተሳተፉ ያሉ አብዛኛዎቹ ሀገርቀፍ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት የሁለቱም ማለትም የአብላጫ ድምፅ እና የተመጣጣኙ ውክልና ሥርዓት ቅይጥ እንዲሆን ተስማምተዋል፡፡

ከአጠቃላይ የፓርላማ መቀመጫዎች ስንት ከመቶው በተመጣጣኝ የውክልና ሥርዓት መሰረት እንደሚያዙ ግን ከሥምምነት አልተደረሱም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5