ተቃዋሚዎች ውይይቱን ለማቋረጥ የሚሰጡዋቸው ምክንያቶች እንደ ቅድመ ሁኔታ እንደሚቆጠሩ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ቀደም ሲል አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
ተቃዋሚዎች ውይይቱን ለማቋረጥ የሚሰጡዋቸው ምክንያቶች እንደ ቅድመ ሁኔታ እንደሚቆጠሩ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ቀደም ሲል አስታውቋል፡፡
ራሳቸውን ያሰባሰቡት ስድሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር እየተካሄደ ያለውን የቅድመ ድርድር ውይይት ሊያቋርጡ እንደሚችሉ ያስታወቁት ባለፈው ዕሮቡ በተካሄደ ስብሰባ ነው፡፡
ለዚሁ ውሳኔያቸው ዋነኛ መነሻ የነበረው ደግሞ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ እና ሌሎች ተሳታፊዎች ድርድሩ ያለ ሦስተኛ ወገን አደራዳሪነት በራሳቸው በፓርቲዎቹ እንዲመራ በሚል የያዙት አቋም ነው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ኢህአዴግ የፓርቲዎችን ቅድመ ድርድር ውይይት በተመለከተ የመጨረሻ አቋሙን አስታወቀ