የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መታወጁ “መልካም ሃሣብ አይደለም” ሲሉ “የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ትብብር” የሚባል ጥምረት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር እርቁ ይመር ማምሻውን ለአሜሪካ ድምፅ ተቃውሟቸውን ገለፁ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መታወጁ “መልካም ሃሣብ አይደለም” ሲሉ “የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ትብብር” የሚባል ጥምረት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር እርቁ ይመር ማምሻውን ለአሜሪካ ድምፅ ተቃውሟቸውን ገለፁ።
የትብብር ጉባዔ
ትብብር ዛሬ ሲአትል - ዋሺንግተን ላይ በጀመረው ለሦስት ቀናት የሚቆይ የሲቪክ ማኅበራትና የፖለቲካ ድርጅቶች ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር፣ ሕዝቧም ኢትዮጵያዊ አንድነቱንና ብሔራዊ ስሜቱን እንደያዘ እንዲቀጥል ማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ እንደሚመክሩ ዋና ፀሐፊው አመልክተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የትብብር ጉባዔ በሴአትል