የአለም አቀፍ ተማሪዎች የገንዘብ ብድር ማግኘት ቻሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአንድ ሚልየን በላይ የሚሆኑ በዩናይትድ ስቴትስ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ከተለያዩ ሃገራት የመጡ አለም አቀፍ ተማሪዎች የገንዘብ ብድር የማግኘት ፈቃድ በሲልከን ቫሊ ድርጅት አማካኝነት አገኙ።