እየተካሄዱ ያሉ እሥራቶች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴያቸውን እያወኩ መሆናቸውን የስልጤ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
እየተካሄዱ ያሉ እሥራቶች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴያቸውን እያወኩ መሆናቸውን የስልጤ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል አስታወቁ፡፡
የፓርቲው ልሣን የሆነውን ጋዜጣ፣ መሸጥና ማስነበብን ጨምሮ ሌሎች እንቅስቃሴዎችም እየታወኩ መሆናቸውን እኝሁ የአመራር አባል ለቪኦኤ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
እሥራቶች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴዎችን እያወኩ ነው - ሰማያዊ ፓርቲ