በደቡብ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የተሻለው አማራጭ አሁን ባለው አንድነት መቀጠል መሆኑን ለአለፉት ሰባት ወራት ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን አጥኝ አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ደቡብን ሁለትና ከዛም በላይ ወደ ሆኑ ክልሎች መከፋፈል ሦስተኛው የክልል ጥያቄዎችን በጊዚያዊነት ማቆየት ነው ብሏል አጥኝ ቡድኑ፤ አሁን ማምሻውን የሰጠውን መግለጫ የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ክልልን ጉዳይ ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን መግለጫ