በንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የእነ እስክንድር ነጋ አያያዝ ከመሻሻል ይልቅ እየተበላሸ እንደሄደ የጎበኟቸው ሰዎች ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
በንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የእነ እስክንድር ነጋ አያያዝ ከመሻሻል ይልቅ እየተበላሸ እንደሄደ የጎበኟቸው ሰዎች ተናገሩ፡፡ በጉዳዮቸው ላይ የሚወስነው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ የዕዝ ማዕከል ወይንም ኮማንድ ፖስቱ እንደሆነም ታወቀ፡፡
ኮማንድ ፖስቱ እስከዛሬ በታሰሩ ሰዎች ላይ የመሰረተው ግልፅ ክስ መኖሩ አይታወቅም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በእስር የሚገኙ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ