በኢልኒኞ የዓየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት የደቡብ አፍሪቃ ግብርና ዘርፍ መጠቃቱ ታውቋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
የተለያዩ የአፍሪቃ አገሮችና አካባቢዎች በኢልኒኞ የዓየር ጠባይ ለውጥ እያተመታ ባለበት፤ የደቡብ አፍሪቃ ግብርና ዘርፍ በከፋ የሙቀትና ንዳድ ማዕበል መጠቃቱ ተዘገበ።
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢልኒኞ በደቡባዊ አፍሪቃ የደቀነው ስጋት