በቋሚ ተኩስ የማቆም ስምምነትና በሽግግር መንግሥቱ የፀጥታ መዋቅር ላይ የሚመክር የደቡብ ሱዳን የጦር አዛዦች አውደጥናት አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡
አዲስ አበባ —
ሳልቫ ኪርና ሪያክ ማቻ /ፎቶ - ፋይል/
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳናዊያን ውይይት ስለሰላሙ ስምምነት
በቋሚ ተኩስ የማቆም ስምምነትና በሽግግር መንግሥቱ የፀጥታ መዋቅር ላይ የሚመክር የደቡብ ሱዳን የጦር አዛዦች አውደጥናት አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡
ትናንት የተጀመረው ይህ አውደጥናት ጁባ ላይ ለተፈረመው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ወደ ተግባር መግባት ቁልፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡
እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው፤ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡