በደቡብ ሱዳን ድርድር ላይ የተፈጠረ ቅሬታ

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ስዩም መስፍን - የኢጋድ ዋና አደራዳሪ /ፎቶ ፋይል/


ደቡብ ሱዳን

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ድርድር ላይ የተፈጠረ ቅሬታ



በደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር ይህን ያህል ጊዜ በመውሰዱ ደስተኞች አይደለንም ሲሉ የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ ዋና አደራዳሪ የቀድሞ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ስዩም መስፍን ተናግረዋል።

የመንግሥትና የተቃዋሚ ተደራዳሪዎች ደረስንበት ያሉት ስምምነትም የተፈቱትን ባለሥልጣናት ያላካተተ ነው ሲሉ እንደማይቀበሉት ገልፀዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ