ዋሽንግተን ዲሲ —
Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ሱዳን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀች ነው
የደቡብ ሱዳን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የቆየውን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀ መሁኑ አስታውቋል።
የአሜሪካ ድምጽ ጄምስ ባቲ ያቀረበውን ዘገባ ቆንጂት ታየ አጠናቅራዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።