አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳን ድርድር ነገ - ረቡዕ እንደገና ይጀመራል
ነገ ይጀመራል ተብሎ ያልተቆረጠ ቀጠሮ በተያዘለት የሰላም ንግግር ላይ የሚሣተፉት ጥያቄዎቻቸው እየተመለሱ በመሆናቸው መሆኑን አማፂያኑ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
ድርድሩ የተሣካ እንዲሆን የእርሣቸው ወገን እንደሆነ አማፂያኑ ተደራዳሪዎች ቃል አቀባይ ሁሴን ማር ኙኦት አመልክተዋል፡፡
ሚስተር ማር ኙኦትን ያነጋገራቸው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ነው፤ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡