"በፍርሃት ነው የምንኖረው" መላኩ አየለ

Your browser doesn’t support HTML5

ባሳለፍነው አርብ በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ግዛትና አካባቢዋ ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባል የሃገሪቱ ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደው ነበር። ከሰላማዊ ሰልፉ ጋር በተያያዘም በበርካታ የውጪ ሃገር ዜጎች ላይ ዝርፊያና ድብደባ ተፈፅሟል። ንብረታቸውን የተዘረፉ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረናል።