የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መስራች ጉባዔ

ባለፈው ዓመት በሰላማዊ መንገድ ለመታገድ ወደሀገር ውስጥ የገባው የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት በዛሬው ዕለት መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

ፓርቲው አመራሮቹንና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን እስከነገ እንደሚመርጥ የተገለፀ ሲሆን ፓርቲው ዕውቅና ለማግኘት የሚያስፈልገውን 4 ሺ ፊርማና የፓርቲ ህገደንብ ማዘጋጀት ሥራዎችን አጠናቅቂያለሁ ብሏል።

ከሰርዳ ጋር በጥምረት ለመስራት ከተስማሙ የክልል ፓርቲዎች አንዱ የሆነው የኦብነግ ሊቀመንበር አድሚራል አብዲራህማን ሼክ መሃዲም የአጋርነት ንግግር አድርገዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መስራች ጉባዔ