የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን አሰታወቁ፡፡
መቀሌ —
የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን አሰታወቁ፡፡
የትግራይ ክልል መስተዳድርና በግላቸው ቤተሰቦቻቸውን ለማገዝ እንደወሰኑ ለጋዜጠኞች አስታወቁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር ደብረፂዮን በኢንጂነር ስመኘው ሞት የተሰማቸውን ሀዘን አሰታወቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር ደብረፂዮን በኢንጂነር ስመኘው ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ