የኤርትራ መንግሥት በዘፈቀደ ያሠራቸውን ሁሉ በአፋጣኝ እንዲለቅቅና ፍትሐዊ ፍርድ የሚያገኙበትን ሁኔታ እንዲያረጋግጥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አሳሰበ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የኤርትራ መንግሥት በዘፈቀደ ያሠራቸውን ሁሉ በአፋጣኝ እንዲለቅቅና ፍትሐዊ ፍርድ የሚያገኙበትን ሁኔታ እንዲያረጋግጥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አሳሰበ።
ምክትል ከፍተኛ ኮሚሽነር ኬት ጊልሞር ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዛሬ ሪፖርት ሲያቀርቡ የኤርትራን የመብቶች አያያዝ አስመልክተው በዝርዝር ተናግረዋል።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኤርትራ በዘፈቀደ ያሰረቻቸውን ሁሉ እንድትፈታ ተጠየቀ