“በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ነው” ዋና ጸሐፊ ጉቴሬዥ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ እና ሁከት እና ውድመት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እየደረሱ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ። በየቀኑ ንፁሃን ዜጎች እየሞቱ ነው ያሉት ዋና ፀሃፊ፣ “የውስጥ የነበረው የኢትዮጵያ ግጭት ዓለም አቀፋዊ ይዘት እየያዘ በመምጣቱ የፀጥታው ምክር ቤትን ጨምሮ ሁሉም አካላት ሊያስቡበት ይገባል” ሲሉ ተናግረዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]