የተባበሩት መንግሥታት የወንጀልና የሱስ አምጭ ዕፆች መከላከያ ጽ/ቤት በኤርትራ ጉባዔ እካሄደ ነው፡፡
አስመራ —
የተባበሩት መንግሥታት የወንጀልና የሱስ አምጭ ዕፆች መከላከያ ጽ/ቤት ከኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢጋድና ኢንተርፖል ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ላይ ያተኮረው የሦስት ቀናት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የተመድ የወንጀልና የሱስ ዕፆች መከላከያ ጉባዔ በአስመራ