የጉዞ እገዳ እና ስድተኛ ነዋሪዎች በዩናይትድ ስቴትስ
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ዕለት በጥር ወር በስድስት አረብ ሃገራት ላይ የተጣለውን የጉዞ እገዳ በተሻለ የሚገልፀውን አዲሱን የጉዞ እገዳ ፈርመዋል። ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገራት በስደት በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ሰዎች ስለተፈረመው የጉዞ እገዳ አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ሰጥተዋል።