የአፍሪካ የዕድገትና የዕድሎች ተጠቃሚነት ሕግ /አገዋ/ በሚል የሚታወቀው አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው ከቀረጥ ነጻ የንግድ ዕድል በሚቀጥለው ዓመት ይጠናቀቃል፡፡ ኢትዮጵያም ከዚህ ዕድል ከታገደች ሁለት ዓመት ኾኗታል።
የ2024 የአሜሪካ ምርጫ በአገዋ ዕጣ ፈንታና ከአፍሪካ ጋራ ባላት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ሊኖረው ስለሚችለው ተጽዕኖ በተመለከተ የአሜሪካ ድምጽ ባለሞያዎችን አነጋግረናል።
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ ምርጫ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል?