የዛሬዋ ኢትዮጵያ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረችው የበለጠ ተስፋ ያላት ነች ሲሉ፣ ተሰናባቹ የአሜሪካ ኤምበሲ ቃል-አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት ተናገሩ።
አዲስ አበባ —
ይቻላሉ ብዬ ያላልኳቸውን ነገሮችም አከናውናለች ብለዋል። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሽግግርም እንደሚሳካ ነውኒኮላስ ባርኔት የተናገሩት።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
"የዛሬዋ ኢትዮጵያ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረችው የበለጠ ተስፋ ያላት ነች" - ኒኮላስ ባርኔት