በቅርቡ የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን ተከትሎ ለተገደሉ ሰዎች ተጠያቂዎቹን የሚለይ ግልፅ ምርመራ እንደሚያስፈልግ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ መንግሥት ሀሳብን በነፃነት መግለፅን እንዲፈቅድ እናበረታታለን ሲል መግለጫው አመልክቷል፡፡
አዲስ አበባ —
በቅርቡ የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን ተከትሎ ለተገደሉ ሰዎች ተጠያቂዎቹን የሚለይ ግልፅ ምርመራ እንደሚያስፈልግ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ መንግሥት ሀሳብን በነፃነት መግለፅን እንዲፈቅድ እናበረታታለን ሲል መግለጫው አመልክቷል፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ያወጣው መግለጫ በቅርቡ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችንና የደረሱ ጉዳቶችን መነሻ ያደረገ ነው፡፡
መግለጫው እነዚህን ሰልፎች በሁለት ከፍሎ ተመልክቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንደሚያበረታታ ገለፀ