ኢትዮጵያን እየገጠሟት ያሉ ፈተናዎች፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊፈቱ እንደማይችሉ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ስጋቷን እየገለጠች ነው።
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያን እየገጠሟት ያሉ ፈተናዎች፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊፈቱ እንደማይችሉ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ስጋቷን እየገለጠች ነው።
በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ያወጣውን መግለጫ መነሻ በማድረግ ቃል አቀባዩን ኒኮላስ ባርኔትን ያነጋገረው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ እያጋጠሟት ያሉ ፈተናዎች በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አይፈታም