ድምጽ የአሜሪካ የጉዞ እገዳ - አዲስ ፌብሩወሪ 02, 2020 ሰሎሞን አባተ ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የደኅንነት ደረጃዎችን አያሟሉም ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት በፈረጇቸው ስድስት ተጨማሪ ሃገሮች ላይ የትረምፕ አስተዳደር በሕጋዊው ኢሚግሬሽን ላይ ገደብ እንደሚጥል አስታውቋል።