በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች ያለው ግጭት እንዳሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች፡፡
አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች ያለው ግጭት እንዳሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት ግልፅ ማጣራት እንዲያካሂድና አጥፊዎችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ድንበር የጎሳ ግጭት ጉዳይ መግለጫ አወጣ