ድምጽ የጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫና ድምጽን በፖስታ ስለመላክ ኦገስት 07, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 እየተስፋፋ ባለፈው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ በተወሰኑ የዩናይትድ ስቴት ክፍለ ግዛቶች የሚገኙ ሰዎች በመጭው የጥቅምት ወር ምርጫ ጣቢያዎች በአካል ተገኝተው ከመምረጥ ይልቅ ድምጻቸውን በፖስታ መስደድ ይፈልጋሉ፡፡