በአፍሪካውያን አሜሪካውያን የተመራውን የዘመናዊ ሥነ ጥበብ ንቅናቄ የሚዘክር የመጀመሪያው ዐውደ ርእይ፣ በስመ ጥሩው የኒው ዮርኩ የሥነ ጥበብ ቤተ መዘክር ተከፍቷል።
ባለፈው እሑድ የተከፈተውን ዐውደ ርእይ አስመልክቶ በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
በዘመናዊ ሥነ ጥበብ የጥቁር አሜሪካውያንን ፈር ቀዳጅ ሚና የሚዘክረው ዐውደ ርእይ
Your browser doesn’t support HTML5
በዘመናዊ ሥነ ጥበብ የጥቁር አሜሪካውያንን ፈር ቀዳጅ ሚና የሚዘክረው ዐውደ ርእይ