ዲና ኤስፖሲቶ ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ እና መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል።
አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ የዓለምአቀፍ ልማትና እርዳታ ባለሥልጣን አስታወቁ።
በዩናትድ ስቴትስ የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID)የዲሞክራሲ፣ የግጭት እና የሰብአዊ እርዳታ ጽ/ቤት ተጠባባቂ ረዳት አስተዳዳሪ ዲና ኤስፖሲቶ /ከUSAID ዌብሳይት የተገኘ ፎቶ
ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት በUSAID ተጠባባቂ ረዳት አስተዳዳሪና የዲሞክራሲና የግጭቶች ጉዳዮች ባለሥልጣን ናቸው። ይህን ጥሪ ያቀረቡት ረዳት አስተዳዳሪዋን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው፣ ዘገባውን ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ