የኢትዮጵያ ጦር ኢትዮጵያን በቅኝ ለመያዝ የተንቀሣቀሰውን የጣልያን ጦር አድዋ ላይ ድል የነሣበት 119ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሯል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ - አዲስ አበባ —
አርበኞች
Your browser doesn’t support HTML5
የአድዋ ድል 119ኛ ዓመት ተከበረ
የኢትዮጵያ ጦር ኢትዮጵያን በቅኝ ለመያዝ የተንቀሣቀሰውን የጣልያን ጦር አድዋ ላይ ድል የነሣበት 119ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሯል፡፡
አድዋ አካባቢም ጦርነቱ የዛሬ 119 ዓመት በተካሄደበት ሥፍራም እንዲሁ ዕለቱ መከበሩ ታውቋል፡፡
በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያንም ዕለቱን ቀደም ሲል አንስቶ ባካሄዷቸው የተለያዩ የመታሰቢያ ዝግጅቶች ያከበሩ ሲሆን በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ያሉ የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰቦችም ተመሣሣይ ሥነ-ሥርዓቶችን አከናውነዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡