የኅብረቱ የዘንድሮ መሪ ቃል በትምሕርት ላይ ያተኮረ ቢሆንም፣ ሰላምና ፀጥታን ጨምሮ የአህጉሪቱ ያለመረጋጋት ምንጭ የሆኑ ቀውሶች ዋነኛ መነጋገሪያ እንደሚሆኑ የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ደግሞ፣ በአኅጉሪቱ እድገት ላይ በማተኮር ተናግረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5