በወልቂጤ ከተማ ሁለት ወጣቶች በፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ

  • እስክንድር ፍሬው

ወልቂጤ

በወልቂጤ ከተማ የተካሄደውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ ሁለት ወጣቶች በፀጥታ ኃይሎች ጥይት መገደላቸውን እና ሌሎችም መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች አስታወቁ፡፡

በወልቂጤ ከተማ የተካሄደውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ ሁለት ወጣቶች በፀጥታ ኃይሎች ጥይት መገደላቸውን እና ሌሎችም መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች አስታወቁ፡፡

የወጣቶችን መሞት ተከትሎ በቀጠለው ተቃውሞ ደግሞ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች እና ጽ/ቤት መቃጠላቸውንም አመልክተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በወልቂጤ ከተማ ሁለት ወጣቶች በፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ