ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር፣ የምግብ ዕጥረት የተከሠተባቸው የምዕራብ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች፣ አኹንም ርዳታ እየደረሳቸው እንዳልኾነ ተናግረዋል።
የዞኖቹ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ጽ/ቤቶች ግን፣ በቂ ባይኾንም ርዳታ ማድረስ እንደጀመሩ አስታውቀዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በጸጥታ ችግር ተከታታይ መኸር በማለፉ ረኀብ የጸናባቸው የወለጋ ዞኖች “አቤት የምንልበት አካል አጣን” ሲሉ ተማፀኑ