የሴት ተማሪዎችን ችግር ጉዳይ ላይ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ብቻ ሳይሆን የአካባቢውም ሰው መሳተፍ ያለበት ጉዳይ ነው - በወሎ ዩኒቨርስቲ የስርዓተ ጾታ፣ የኤች አይ ቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መሰረት መንግስቱ
ወሎ —
ሴት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እየገጠሟቸው ያሉ ችግሮችና የውሎ አዳራቸው ነገር እያነጋገረ ነው። አሉ የሚባሉ ችግሮች ምንጮች ምንድን ናቸው?
የወሎ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች ከየዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ፒተር ቭሩማን ጋር እየተወያዩ /ፎቶ እስክንድር ፍሬው/
የወሎ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች /ፎቶ እስክንድር ፍሬው/
በቅርቡ ወደ ደሴ ተጉዞ የነበረው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው፣ ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ በሆነው በወሎ ዩኒቨርስቲ የስርዓተ ጾታ፣ የኤች አይ ቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መሰረት መንግስቱን አነጋግሯል፣ ባለፉት ሳምንት ከሰጡት ማብራርያ ይቀጥላል። ቃለ-ምልልሱን ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሴት ተማሪዎች ችግር በአንድ ተቋም እና ሰው ሊፈታ አይችልም ይላሉ ዶክተር መሰረት መንግስቱ